ID: com.sheger.radio.mobile
Version: 1.3
Size: 2.2 Mb
ሸገር 102.1 Sheger 102.1 FM Screen Preview
How to install ሸገር 102.1 Sheger 102.1 FM apk for android
- For Android 4.0 or higher:Please to Settings, look down to Security, and select Unknown sources. Choosing this choice will enable to install apps download from the internet.
- For devices running on lower Android 4.0:
Please go to Settings - open the Applications option, and select Unknown sources, click OK on the popup alert.
ሸገር 102.1 Sheger 102.1 FM Details
*** For best performance use 3G/WiFi Network ***Sheger FM 102.1 FM, Radio Station
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ���በብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
What's new in ሸገር 102.1 Sheger 102.1 FM 1.3
- Livestream is back :)- Bug Fixes.
Download ሸገር 102.1 Sheger 102.1 FM lastet APK
Search terms:
How to mod ሸገር 102.1 Sheger 102.1 FM lastet apk for android
How to use ሸገር 102.1 Sheger 102.1 FM mod apk
How to mod ሸገር 102.1 Sheger 102.1 FM 1.3 apk
How to get ሸገር 102.1 Sheger 102.1 FM mod apk